top of page



በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ
እንኳን ለፆመ ፍልሰታ ለማርያም የሱባዔ ጊዜ አደረሰን አደረሳችኹ።
የተከበራችኹ የደይተን ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል አባቶች ካህናት ወንድሞች ዲያቆናት አባቶች እናቶች ምእመናን የሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን በሙሉ የእመቤታችን ሱባኤ በፍቅር በሰላም በፆም ፀሎት በስግደት በምፅዋት የተጣላን ታርቀን የበደልን ክሰን የቀማን መልሰን ንስሐ ያልገባን ንስሐ ገብተን በትጋት እንድናሳልፍ እና ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከት እንድንካፈል በየእለቱ ከነሐሴ 1 (August 7th) ጀምሮ6:00 a m የኪዳን ፀሎት ነሐሴ 7 (Aug 13) የፅንሰታ ነሐሴ 13 (Aug 19 )በዓለ ደብረ ታቦር ነሐሴ 16 (Aug 22) የኪዳነ ምህረት ቅዳሴ ይቀደሳል ቅዳሜና እና እሁድ ከ2 :00 a m ጀምሮ ሰዓታት አለ እንዲሁም እሁድ ከቅዳሴ በኋላ የእመቤታችን ውዳሴዋና ቅዳሴዋ ትርጓሜ ስለ ሚተረጎም ቀደም ብለን ቤተ ክርስቲያን በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ ስል መንፈሳዊ ጥሪየን አስተላልፋለሁ።
መልአከ ብሥራት መምህር ማኅቶት መርሻ
የደብሩ አስተዳዳሪ እና የመንጋው እረኛ
request service
የአባልነት ማመልከቻ
Membership form
ቅዱስ ጋብቻ
Holy matrimony
ጥምቀት
Baptism
bottom of page